በማስረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ አሰጣጥ ለሕብረተሰብ ጤና
በማስረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ አሰጣጥ ለሕብረተሰብ ጤና ወሳኝ መሆ ኑ ተገልጿል:: በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ አሰጣጥ (Evidence-Informed Decision-Making – EIDM) ጉባኤ በአድዋ ሙዚየም አዳራሽ እየተካሄደ ሲሆን የጤና ስርዓቶችን በዕውቀት፣ በማስረጃና በትብብር ማጠናከር የወቅቱ ቁልፍ አጀንዳ መሆኑ ተገለጸ። በጉባኤው መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ኃይሉ፣ ጉባኤው የጤና ስርዓቶችን በዕውቀት፣ በማስረጃና … Continue reading በማስረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔ አሰጣጥ ለሕብረተሰብ ጤና
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed