የኢቦላ በሽታ ወረርሽኝን በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ የSimulation Exercise

የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ባለሙያዎች የኢቦላ በሽታ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችል በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተግባር ልምምድ (Simulation exercise) አካሄዱ፡፡ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከል በተጓዦችና ድንበር ጤና ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ (DRC) እና በዩጋንዳ አገራት የተከሰተውን የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል ዝግጁነት ለማጠናከር ይቻል ዘንድ በሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር የመግቢያና … Continue reading የኢቦላ በሽታ ወረርሽኝን በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ የSimulation Exercise