የጤና ሚኒስቴር ባዘጋጀው የ14ኛው የጤና ዘርፍ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ የመዋቅር አመታዊ ጉባዔ
July 5, 2024
የጤና ሚኒስቴር ባዘጋጀው የ14ኛው የጤና ዘርፍ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ የመዋቅር አመታዊ ጉባዔ የኢንስቲትዩቱ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈጻሚ ከተጠሪ ተቋማት ባስመዘገበው የተሻለ የሥራ አፈጻጸም የእውቅና ሠረተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል፡፡