የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች በመንግስትና በጤናው ዘርፍ የ2017 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት አፈፃፀም የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ ዶ/ር ደረጃ ዱጉማ በተገኙበት ሚያዝያ 8/2017 ዓ.ም ተወያዩ። ሚኒስትር ዲኤታ ዶ/ር ደረጃ ዱጉማ የውይይቱ መጀመሪያ ላይ እንደገለፁት ባለፉት ዘጠኝ ወራት እንደ ሀገር በተለያዩ ዘርፎች አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸውንና በቀሩት ሦስት የበጀት ዓመቱ ወራትም ይበልጥ የላቀ ስራዎችን ከግብ ለማድረስ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications