የኢትዮጵያን የጤና ሥርዓት ብሎም የህብረተሰብ ጤና ዘርፍ በማገዝና በማጎልበት ውጤታማ ይሆን ዘንድ ትልቅ እገዛ ሲያደርግ የነበረው የኢትዮጵያ ፊልድ ኢፒዲሞሎጂ አድቫንስድ ፕሮግራም በጤናው ዘርፍ ብሎም በህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ላይ ያመጣውን ለውጥ እና እገዛ በተመለከተ ጥናታዊ ግምገማ የሚያደርግ ወርክሾፕ የማስጀመሪያ ፕሮግራም በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ ተከናወነ፡፡ በጥናቱ መርሀ ግብር ማስጀመሪያ ፕሮግራም ላይ ክቡር ዶ/ር አየለ ተሾመ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications