በወራቤ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቅጥር ጊቢ የሚገኘው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ላቦራቶሪ ሚያዝያ 29/2017 በይፋ ስራ ጀመረ። ዶ/ር ሳሮ አብደላ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክትር በማስጀመሪያ ስነ ስርዓቱ ላይ እንደተናገሩት ላቦራቶሪው ለክልሉ ሕብረተሰብ ጥራት ያለውና የላቀ የጤና ምርመራ አገልግሎት መስጠት የሚችል እና ከ30 በላይ የበሽታ አይነቶችን መመርመር የሚያስችል ማሽኖች በላቦራቶሪው እንደሚገኙ ምክትል […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications

