የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ጸረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን በሀገር ውስጥ የአበረታች ቅመም ወይም ዶፒንግ ምርመራ ማድረግ የሚያስችለውን የአትሌቶች ባዮሎጂካል ፓስፖርት ላቦራቶሪ ለማቋቋም ዛሬ ታህሳስ 21/2018 ዓ.ም የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ። ላቦራቶሪው በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት ውስጥ አስከ 2500 ናሙናዎች የመቀበል አቅም ይኖረዋል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ ኢንስቲትዩቱ የህብረተሰቡን የጤና ደህንነት ለማስጠበቅ በርካታ ስራዎችን ሲሰራ እንደነበረና […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
