የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሀገሪቱን የጤና ደህንነትና የወረርሽኝ መከላከል አቅም በምርምር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ያለመ ስትራቴጂካዊ የምክክርና የግብዓት ርክክብ መድረክ ከክልል አቻ ተቋማት ጋር አካሂዷል። በመድረኩ ላይ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸዉ ቶሌራ እና የተላለፊ በሽታዎች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር ገመቹ ታዳሰ የጀኖሚክስ እድገትን አስመልክቶ ሰፊ ማብራርያ አድርገዋል፡፡ በመድረኩ ከኦሮሚያ፣ ከአማራ፣ ከሲዳማ እና ከትግራይ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
