የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ትዕይንቶች የጤና ሰጋቶች ልየታ ዳሰሳ የአሰልጣኝዎች ስልጠና ተሰጠ። በሃገራችን የተለያዩ ሃይማኖታዊ ፤ባህላዊና ስፖርታዊ ክንውኖች የሚካሄዱ ሲሆን የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን በነዚህ ቦታዎች ላይ የሕብረተሰቡን ጤና ለመጠበቅ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን አየሰራ ይገኛል፡፡ ኢንስቲትዩቱ ስራዎችን በማዘመንና መረጃን መሰረት ያደረገ የአሰራር ስልቶችን በመዘርጋት አይበገሬ የጤና ስርአትን ለመዘርጋት አየሰራ ሲሆን […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
