የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና የዓለም ጤና ድርጅት ከዚህ ቀደም የነበራቸውን ትብብር ይበልጥ በማጎልበት በቀጣይ በቅርበት ለመስራት የሚያሰችላቸውን ውይይቶች አካሄዱ፡፡ ዶ/ር ቦሩማ ሀማ ሳምቦ የዓለም ጤና ድርጅት ተወካይ የተመራው ቡድን ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ሀይሉ እና ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ አስቻለው አባይነህ እንዲሁም ከሌሎች የሥራ ኃላፊዎችና ከፍተኛ ባለሙያዎች […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications