የአሜሪካው አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሥራ ጉብኝት አደረጉ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ አምባሳደር ክቡር ኤርቪን ማሲንጋ በኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመገኘት ኢንስቲትዩቱ እያከናወናቸው ያሉትን የሕብረተሰብ ጤና ሥራዎች ጎበኙ። አምባሳደሩ በኢንስቲትዩቱ ባደረጉት የሥራ ጉብኝት፤ የድንገተኛ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ማስተባበሪያ ማዕከልን፣ የሕብረተሰብ ጤና ብሔራዊ ላቦራቶሪዎችን እንዲሁም የጤና ምርምር ሥራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications









