አቶ አስቻለው አባይነህ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር በውይይት መድረኩ ላይ ተገኝተዉ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ከመከላከልና ከመቆጣጠር አኳያ አዳዲስ ተነሳሽነት ያላቸውን መርሆችና አሰራሮችን በመተግበር ሁላችንም የየበኩላችንን መወጣት ይጠበቅብናል ብለዋል፡፡ ም/ዋና ዳይሬክተሩ አያይዘውም ይህንንም እንዲረዳ ሁሉም አጋር ድርጅቶች በጋራ የሚሳተፉበትና የሚሰሩበት የባለሙያዎች ግብረ ኃይል ቡድንን ይበልጥ አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚያስፈልግ አስረድተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications