የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከአሶሴሽን ኦፍ ፐብሊክ ሄልዝ ላቦራቶሪ (Association of Public Health Laboratories/APHL/) ጋር በ Laboratory Statistical Quality Control and Method Verification ላይ ለሁለት ሳምንት የቆየ ስልጠና በአዳማ ከተማ ለጤና ላቦራቶሪ ባለሙያዎች የሰጠ ሲሆን፣ በስልጠናው ላይ ከዚህ ቀደም በISO 15189፡2012 መስፈርቶች ላይ እውቅና ያገኙ ላቦራቶሪዎች እና ከሌሎች አዳዲስ የጤና ተቋማት የተውጣጡ የላቦራቶሪ ባለሙያዎች ተሳትፈዋል። […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications








