የሠራተኞች ጤንነትና ደህንነት ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር መሆኑ ተገለጸ፤ 30 የሚሆኑ የኢንስቲትዩቱ ባለሙያዎች ስልጠና አጠናቀው ተመርቀዋል:: ኢንስቲትዩቱ ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ጋር በመተባበር በመጀመሪያ ዕርዳታ አሰጣጥ ላይ ያሰለጠናቸውን 30 ባለሙያዎችን ዛሬ በይፋ አስመርቋል። በየዓመቱ የሚከበረውን ዓለም አቀፉን የሥራ አካባቢ ደህንነት እና ጤንነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በተከናወነው በዚህ ፕሮግራም ላይ፤ ለሠራተኞች በመሰረታዊ መጀመሪያ ዕርዳታ ዙሪያ ተገቢውን እውቀትና […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications









