በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ቅጥር ጊቢ ውስጥ የሚገነባው የባዮ ባንክና የላቦራቶሪ ጥራት ማረጋገጫ ናሙናዎች ማምረቻ (Bio-Bank and Proficiency Panels Production Center) እንዲሁም የሴንትራል ዌር ሀውስ (Central Warehouse) ህንጻ ግንባታ መሰረተ ድንጋይ ነሀሴ 7/2015 የጤና ሚንስቴር ሚንስትር፣ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲተዩት ዳይሬክተሮች እና የጤና ሚኒስቴር ተጠሪ ተቋማት ሀላፊዎች በተገኙበት ተጣለ። የጤና ሚንስቴር ሚንስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications








