በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት “ሴቶችንእናብቃ ልማትንና ሠላምን እናረጋግጥ” በሚል መሪ ቃል በአለም ለ113ኛ በሀገራችን ኢትዮጵያ ደግሞ ለ48ኛ ጊዜየሚከበረውን የሴቶች ቀን በተለያዩ ፕሮግራሞች በኢንስቲትዩቱ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ፡፡ በክብረ በዓሉ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ፣ ዶ/ር ሳሮአብደላ እና ዶ/ር መልካሙ አብቴ እንዲሁም የዳይሬክቶሬት የስራ ክፍል ኃላፊዎች […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications