የኢንስቲትዩቱ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል (PHEOC) የኮቪድ-19 የ6 ወራት የስራ አፈጻጸም ግምገማና የቀጣይ 6 ወራት የእቅድ ዝግጅት ከየካቲት1 እስከ 3/2015ዓ.ም በአዳማ ከተማ አውደ ጥናት በማካሄድ ላይ ነው፡፡ የአውደ ጥናቱ ዋና ዓላማ የኮቪድ-19 አሁናዊ ሁኔታ እና ምላሽ አሰጣጥ ግምገማ በማድረግ ወቅቱን ያገናዘበ የመከላከልና የመቆጣጠር ስራን ለመስራት የሚያስችል የእቅድ ዝግጅት ለማድረግ ነው፡፡ አቶ ሻምበል ሀቤቤ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications









