የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና የኖርዌይ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (NIPH) በኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች (NCD) ተጋላጭነትን የመቀነስ ግብ አቅዶ የሚሰራ የENABLE ፕሮጀክትን በኢንስቲትዩቱ አዳራሽ ጥር 28/ 2016 ዓ/ም ይፋ አደረገ፡፡ የENABLE ጥምረት ዓላማው ጤናማ እና የተመጣጠነ ምግብ አመጋገብን እና የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ለማበረታታት እንዲሁም ከልጅነት ህይወት ጀምሮ በየአካባቢው ሊኖሩ ከሚችሉ የመርዛማ ነገሮች ተጋላጭነትን ለመከላከል ነው። […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications