የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ፕሮጀክቱን ወደ አማራ ክልል አውርዶ ለመስራት ጥቅምት 21 አስከ 22 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ በተዘጋጀው ወርክሾፕ ላይ የጋራ ስምምነት ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ በስምምነቱ ላይ እንደተናገሩት ፕሮጀክቱ ከስርዓተ – ምግብ ጋር ተያይዞ የሚከሰተውን ችግር በምርምር ለመፍታት የሚሰራ ሲሆን ኢንስቲትዩቱ የተቀበለውን ሃላፊነት በተሻለ ደረጃ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications