የጸረ ተህዋስያን ብግርነት የዳሰሳ ጥናት (AMR) ዓመታዊ የምክክር ስብሰባ ተካሄደየኢንስቲትዩቱ የባክትሮሎጂ ፓራሳይቶሎጂ እና እንሰሳት ነክ በሽታዎች ምርምር ዳይሬክቶሬት የጸረ ተህዋስያን ብግርነት የዳሰሳ ጥናት ዓመታዊ የምክክር ስብሰባ ከታህሳስ 23 እስከ 24/2013 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ተካሄደየጸረ ኮሌራ ክትባት ዘመቻ በም/ጉጂ ዞን አባያ ወረዳ ተጀመረየጸረ ኮሌራ ክትባት ዘመቻ በምዕራብ ጉጂ ዞን አባያ ወረዳ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ አስቻለው አባይነህ፣ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ምክትልና ሌሎች ሃላፊዎች እንዲሁም የወረዳው ነዋሪዎች በተገኙበት ተጀምሯልየተባበሩት መንግስታት በኢትዮጵያ ለኢንስቲትዩቱ የመኪና እርዳታ ሰጠበኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለኢትዮÉያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮቪድ-19 ወርረሽኝ በሽታን ለመግታትና በህብረተሰብ ጤና ዙርያ ለሚያደረጉ ልዩ ልዩ ስራዎችን የሚያግዙ ተሽከርካሪ መኪናዎችን በእርዳታ አበረከተየኮቪድ በሽታን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ውስጥ የሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ ነው ተባለሕብረተሰቡ ለኮቪድ-19 በሽታ የሚሰጥው ትኩረት እና የቅድመ መከላከል ጥንቃቄዎች ከዕለት ወደ ዕለት እየቀነሰ በመምጣቱ የበሽታውን ሥርጭት ለመከላከል የሚደረገውን ጥረትና ርብርቦሽ አዳጋች እያደረገው መምጣቱ ተገለፀ፡የዓለምአቀፍ የጤና ደንቦች (2005) የአቅም ግምገማ ተካሄደበሀገር ደረጃ እያንዳንዱ የWHO አባል ሀገር የሚያከናውነው ዓመታዊ ዓለም አቀፍ የጤና ደንብ አቅም ግምገማ ወርክሾፕ በአዳማ ከተማ ከህዳር 29 - ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ያለችበትን ደረጃ በመገምገም ለዓለም ጤና ጉባኤ ሪፖርት ማድረግ አስፈላጊ ከመሆኑ አንፃር ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በዚህ ዙሪያ በተዘጋጀው ወርክሾፕ ላይ ጥሪ ተደርጎላቸው 50 ያህል አባላት ተሳትፈዋል |
We have 114 guests and no members online