የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኖርዌይ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (NIPH) ጋር በመተባበር፣ ተመራማሪዎች የምርምር ውጤቶችን በሥርዓት የመተንተንና የመገምገም አቅማቸውን ለማጠናከር ብሎም በምርምር የተገኙ ማስረጃዎች ለሕብረተሰብ ጤና ፖሊሲና ውሳኔ አሰጣጥ በተሻለ ሁኔታ እንዲውሉ ለማገዝ ያለመ ነው። በሁለቱ ኢንስቲትዩቶች የሁለትዮሽ (BIS 26) ትብብር ማዕቀፍ የሚካሄደው ይህ ሥልጠና፣ ከተለያዩ የኢንስቲትዩቱ የምርምር ክፍሎች የተውጣጡ ተመራማሪዎች ሳይንሳዊ ማስረጃዎችን የመተንተን፣ የማዋሃድና ለሕዝብ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications









