×
- Home
- About us
- News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications
- Bids
የአሰቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ የኢንስቲትዩቱን የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎችና ምላሽ ማስተባበሪ ማዕከል ከኮቪድ ቫይረስ ወረርሺኝ ጋር ተያይዞ ያለውን የኢንስቲትዩቱ እንቅስቃሴ ምን እንደሚመስል ለመገምገም ጉብኝት አደረገ፡፡ ቦርዱ የኢንስቲትዩቱን የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ምላሽ ማስተባበሪያ ማዕከል የተለያዩ ቡድኖች ጉብኝት ያደረገ ሲሆን አቶ ዘውዱ አሰፋ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ምላሽ ማስተባበሪ ማዕከል ምክትል ሃላፊ የቡድኖቹ አደረጃጀትና አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴ […]
የኮሮና ቫይረስ በሽታ (ኮቪድ 19) ወረርሽኝን ምላሽ ለመስጠት ከ220 በላይ የህክምና መስጫ እና ለይቶ ማቆያ ማዕከላት ዝግጁ ተደርገዋል፡፡ሚያዝያ 26 ፣ 2012 ዓ.ም በሀገራችን የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ወረርሽኝን ምላሽ ለመስጠት ከአንድ መቶ ሺህ በላይ ሰዎችን ሊይዙ የሚችሉ ከ220 በላይ የህክምናና የለይቶ ማቆያ ማዕከላት ተዘጋጅተዋል ፡፡በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል የኮቪድ […]
ከመጋቢት 14 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ይህ መረጃ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ በኢትዮጵያ በአጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ 130 ሰዎች ውስጥ 69 (53%) ሰዎች በአስገዳጅ የለይቶ ማቆያ ከነበሩ መንገደኞች ውስጥ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ በአየር እና በየብስ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባ ማንኛውም መንገደኛ ለ 14 ቀናት በተዘጋጁ የለይቶ ማቆያ የሚቆዩና ጊዜያቸውንም ሲያጠናቅቁ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ እየተደረገላቸው እንዲወጡ መወሰኑ ይታወቃል፡፡ […]
ከቻይና ድጋፍ ለማድረግ የመጡ የሕክምና ባለሙያዎች ቡድን በኢትዮጵያ ውስጥ በመከናወን ላይ ስላለው የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ምላሽ አሰጣጥ ወቅታዊ ሁኔታ በኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ውይይት አካሂደዋል
National Data Management Center for Health (NDMC) conducted training for Ministry of Health (MoH) and the Ethiopian Public Health Institute (EPHI) staffs on Burden of disease. The training held at EPHI’s Training center for three days starting from March 10-12/03/2020. “The training is aimed at introducing Global Burden of disease scientific methods and tools and […]
የኢንስቲትዩቱ የባክቴሪያል፣ፓራሳይቲክ እና እንሰሳት ነክ በሽታዎች ምርምር ዳይሬክቶሬት የወባና ትኩረት የሚሹ በሽታዎች ምርምር ቡደን በሃገር አቀፍ ደረጃ ፈጣን የወባ መመርመሪያ መሳሪያ የመመርመር ብቃትንና የባለሙያዎችን ክክሎትና ልምድ በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ለማወቅ መረጃ ለሚሰበስቡ ከሁሉም ክልል ለተውጣጡ 38 የላቡራቶሪ ባለሙያዎች ከመጋቢት 3 እስከ 5/2012 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ የስልጠና ማዕከል የአቅም ግንባታ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡ የስልጠናው ዋና ዓላማ […]
የኢንስቲትዩቱ የሴቶች፣ ወጣቶችና ህጻናት ዳይሬክቶሬት የኢንስቲትዩቱ የተለያዩ ከፍተኛ ሃላፊዎችና ሰራተኞች በተገኙበት የካቲት 30/2012 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ የስልጠና ማዕከል አለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አከበረ፡፡ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ109ኛ ጊዜ “I am Generation Equality ,Realizing Women’s Rights “፣ በሃገራችን ደግሞ ለ44ኛ ጊዜ ” የሴቶችን ደህንነትና መብት መከበር ለሰላማችንና ለህልውናችን መሰረት ነው፡፡” በሚል መሪ ቃል እተከበረ ይገኛል፡፡ ደ/ር ጌታቸው […]
የኢንስቲትዩቱ የባክቴሪያል፣የፓራሳቲክ እና እንሰሳት ነክ በሽታዎች ምርምር ዳይሬክቶሬት ከየካቲት 26 እስከ 28/2012 ዓ.ም የኢንስቲትዩቱ የተለያዩ የስራ ክፍል ሃላፊዎችና ባለሙያዎች በተገኙበት በአዳማ ከተማ በድሬ ሆቴል የ6 ወራት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ነው፡፡ የግምገማው ዋና አላማ በዳይሬክቶሬቱ ስር የሚገኙ የተለያዩ የስራ ክፍሎች በ6 ወራት ውስጥ ከእቅድ አንጻር የተከናውኑ ተግባራትን በመገምገም ክፍተት የታየባቸውን የምርምር ስራዎች የክፍተት ምክንያቶችን በመለየት […]
The Ethiopian Public Health Institute (EPHI) in collaboration with the World Health Organization (WHO) are conducting the Table-Top Exercise (TTX) on COVID-19; aiming to examine preparedness & response mechanisms to COVID-19. TTX is an exercise that uses a progressive simulated scenario, together with series of scripted injects, to make participants consider the impact of a […]