June 17, 2019
የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሃገር አቀፍ ደረጃ በምግብ ዘይቶች ላይ ያደረገውን የምርምር ጥናት የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ኤባ አባተ ለተለያዩ የሚዲያ አካላት ሰኔ 5/2011 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ የስልጠና ማእከል ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጡ፡፡ጋዜጣዊ መግለጫ መስጠት ያስፈለገበት ምክንያት በተለያዩ ሚዲያዎች እና የህብረተሰብ አካላት የምግብ ዘይቶች ላይ ለሚነሱ የተለያዩ ጥያቄዎችን መልስ ለመስጠትና ስለምግብ ዘይት የተሰራ ጥናት አስመልክቶ ግንዛቤ ለማስጨበጥ […]