ኮቪድ-19 ምርመራ ባደረጉ በ30 ደቂቃ ውስጥ ውጤት የሚያደርስ የኮቪድ-19 መመርመሬያ መሳሪያ (Antigen RDT) በሁሉም መንግስት የጤና ተቋማት ይገኛል፡፡ ሁሉም የማህበረሰብ ክፍል የኮቪድ-19 ምልክት ያለው እንዲሁም የኮቪድ-19 ምርመራ ማድረግ የሚፈልግ የማህበረሰብ ክፍል በሁሉም የመንግስት የጤና ተቋማት በመሄድ ምርመራውን ማግኝት ይችላል፡፡ ፈጣን የኮቪድ-19 ምርመራ ጥቅሞች(Antigen RDT):_ ◾️ምርመራው በተደረገ በ30 ደቂቃ መድረሱ ◾️የኮቪድ-19 ቫይረስ ከተገኝባቸው እራስን በፍጥነት መለየት […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications