በሃገር አቀፍ ደረጃ በሁሉም ክልሎች የሚገኙ ወረዳዎች ላይ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከላትን የማጠናከር ስራ ተግባራዊ ለማድረግ በኢንስቲትዩቱ በኩል የተገዙትን 300 ሞተር ሳይክሎች ለክልል ጤና ቢሮ እና ለክልል ህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ሃላፊዎች የኢንስቲትዩቱ ከፍተኛ ሃላፊዎች በተገኙበት ርክክብ ተደርጓል፡፡ የሞተር ሳይክል ለወረዳዎች ድጋፍ ያስፈለገበት ዋና አላማ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል በወረዳዎች ደረጃ ለማጠናከር እና […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications