የጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የባህል መድሃኒት ጥናትና ምርምር ፍኖተ ካርታ የጤና ሚኒስትሩ እንዲሁም ሌሎች የሚመለከታቸው ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች፣ ማህበራት፣ ዩኒቨርሲቲዎች እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት መስከረም 19 /2012 ዓ.ም በኢንስቲትዩቱ አዳራሽ ይፋ አደረገ፡፡ የፍኖተ-ካርታው ዋና አላማ ሃገር በቀል ዕዉቀትን በመሰነድና በመጠበቅ የተጠናከረ ጥናትና ምርምር ማከናወን፣የባህል መድሃኒት ባለሙያዎችን ማደራጀት፤ የባህል መድሃኒቶች በፋብሪካ እንዲመረቱ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications