ኢትዮጵያ የኮሌራ በሽታ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚያደርሰውን ተጽዕኖ ለመከላከል የምታደርገው ዘርፈ ብዙ ጥረቶች ፍሬያማ ሆነው በመገኘታቸው አለም አቀፉ ማህበረስብ ዘንድ አድናቆትን አገኘች፡፡ በፈረንሳይ አነሲ ከተማ በመከናወን ላይ በሚገኘው በአመታዊ ዘጠነኛው አለም ዓቀፍ የኮሌራ መከላከል ግብረ-ሀይል ኮንፍረንስ (9th Annual Meeting of the Global Task Force on Cholera Control) ላይ እንደተገለጸው ኢትዮጵያ የኮሌራ በሽታ ለመከላከል የምታደርገው ልዩ ልዩ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications