የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሰራተኞና አመራሮች ነሐሴ 24/2015 ዓ.ም ላይ የ20015 ዓ.ም የስራ አፈፃፀም ሪፖርት፣የመካከለኛው ዘመን ዕቅድ (2016-2018 ዓ.ም) እና በሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታዎች ዙሪያ ዉይይት አደረጉ። ውይይቱም በኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ የተመራ ሲሆን አቶ ሙሉቀን ሞገስ የኢንስቲትዩቱ የዕቅድ፣ ክትትል እና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተርም ሪፖርቱንና ዕቅዱን አቅርበው ከተሳታፊዎች ሀሳቦችና አስተያየቶች ቀርበው ሰፊ ውይይት […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications