የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በትላንትናው ዕለት ማለትም መጋቢት 21/2014 በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ደባርቅ ከተማ ያስጀመረው የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በተሳካ መልኩ እየተካሄደ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን ክትባቱም እስከ መጋቢት 25/2014 የሚቀጥል ሲሆን ቤት ለቤት እና በተፈናቃዮች መጠለያ የሚሰጥ ይሆናል፡፡ ክትባቱ በዋነኛነት በቦታው የሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖችን ታሳቢ ያደረገ ነው፡፡ በክትባቱ ዘመቻ የማስጀመሪያ ንግግራቸው የአማራ የሕብረተሰብ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications