ማናቸውም የስብአዊ እርዳታ አገልግሎቶች በሚሰጡበት ጊዜ መሰረታዊ የሆኑ የሥነ-ጻታ እና የሥነ-ተዋልዶ ጤና አገልግሎቶችን ማካተት እንዳለባቸው ተገለጸ፡፡ዶ/ር መሰረት ዘላለም በጤና ሚኒስቴር የእናቶችና የህጻናት ዳይሬክተር ለአንድ ሳምንት ሲሰጥ የነበረውን መሰረታዊ የሥነ-ተዋልዶ ጤና አገልግሎቶች የአሰልጣኞች ስልጠና መዝጊያ ስነ-ስርአት ላይ በመገኘት ባደረጉት ንግግር እንዳሳሰቡት በማናቸውም ጊዜ የስብአዊ እርዳታ አገልግሎቶች በሚሰጡበት ጊዜ መሰረታዊ የሆኑ የሥነ-ጻታ እና የሥነ-ተዋልዶ ጤና አገልግሎቶችን ለህብረተሰቡ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications