የሀገራችንን የጤና ስርዓትን በማጠናከር የሀገር ውስጥና ድንበር ተሻጋሪ የጤና በሽታዎችን ለመከላከል እንዲቻል የበለጠ ተግቶ መስራት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በአውሮፓ ህብረት ድጋፍና በምስራቅ አፍሪካ በየነ-መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) አስተባባሪነት እንዲሁም በሌሎች የተባበሩት መንግስታት ድርጅቶች ተባባሪነት የኢትዮጵያን አጎራባች ሀገራት የጤና ስርዓትና የኮቪድ-19 ምላሽ ለመደገፍ ለኢትዮጵያ የጤና ሚኒስቴር በተደረገው ልዩ ልዩ የጤና አምቡላንሶችና ቁሳቁሶች […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications