“ፍትሃዊና ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ለሁሉም” በሚል መሪ ቃል 24ኛው ዓመታዊ የጤና ጉባኤ በሃዋሳ ተጀምሮአል፡፡ የትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኤድስና ቲቢ ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተርም በጉባዔዬው በጤና ሙያ መስክ ልዩ ስራና የላቀ አገልግሎት መስክ ወ/ሮ ሳሮ አብደላ የዘንድሮው ሽልማት ተሸላሚ ሆነዋል፡፡ በዚህ አመታዊ ጉባዔ ላይ ክብርት የጤና ሚኒስትሯን ጨምሮ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሮ፣ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ከፊዴራልና የክልል […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications