በኢትዮዽያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር የሥራ ዘርፍ ዳይሬክቶሬት በቢሾፍቱ ከተማ የስድስት ወር አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ፡፡ በግምገማው ላይ በቀጥታ ስራው ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን በተለያየ መንገድ ለእቅዱ መሳካት ድጋፍ የሚያደርጉ ዳይሬክቶሬቶችም ተገኝተዋል፡፡ ግምገማውን የመሩት የኢትዮዽያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ የግምገማውን ዓላማ ሲገልጹ የሪሰርችና ቴክኖሎጂ ትራንስፈር ዘርፍ ከምንጊዜውም በላይ ተናቦ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications