የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሚያዚያ 16/2015 ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ሲያኪያሂድ በነበረው የምርምር ሥራዎችን ለማካሄድ የሚረዳ ገንዘብ (ግራንት) ለማግኘት የሚያስችል አፃፃፍ እና አዘገጃጀትን በተመለከተ የተዘጋጀው ወርክሾፕ አስተባባሪ የሆኑት በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የምግብ ሳይንስና ሥነ-ምግብ ምርምር ዳይሬክቶሬት ከፍተኛ ተመራማሪ ዶ/ር አረጋሽ ሳሙኤል እንደገለጹት ሥልጠናው የተሳታፊዎችን የምርምር ክህሎት እና ግንዛቤ ለማዳበር እንዲሁም ልዩ ልዩ ፕሮፖዛሎችን በማዘጋጀት ወደ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications