የኮቪድ-19 ቫይረስ በኢትዮጵያ መከሰቱ ከታወቀ ጊዜ ጀምሮ እስከ (ሐምሌ 22/2013) ለ3,006,482 ግለሰቦች የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 279,629 ግለሰቦች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። 263,392 ግለሰቦች ከኮቪድ-19 ቫይረስ አገግመዋል። 4,381 ግለሰቦች በኮቪድ-19 ምክንያት ሕይወታቸውን አጥተዋል። በተለያዩ የዓለም ሀገራት መረጃዎች እና ጥናቶች እንደሚያሳዩት ሦስተኛው ዙር (3rd Wave) የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከሰቱ ታውቋል። ለዚህም እንደ ምክንያት የሚጠቀሰው የኮቪድ-19 ዴልታ ቫይረስ ነው። […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications