የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስትዩት በህብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከል በህብረተሰብ ጤና አደጋ አመራር ስብዕዊ ዙሪያ ከተለያዩ ክልሎች የተውጣጡ በጤና ዙሪያ ላይ የተሰማሩ ባለሞያዎችና በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ አካላትን ምላሽ ሰጪ ባለሞያዎች በተገኙበት በአዳማ ከተማ የመጀመሪያ ዙር የአሰልጣኞች ስልጠና አካሄደ። የስልጠናው ዓላማም ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድኖችን ማቋቋም እና በተለያዩ ምክንያቶች ለሚፈናቀሉ አካላት ለማቋቋም እንዲያስችል የተዘጋጀ ስልጠና መሆኑ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications