አገር አቀፍ የአረንጓዴ የአሻራ ቀንን አስመልክቶ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሰራተኞችና ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በጉለሌ ክፍለ ከተማ በእንጦጦ ተራራ ላይ በመሰማራት ከ5 ሺ በላይ የሚሆኑ ችግኞችን የተከሉ ሲሆን ከ50 በላይ የሚሆኑት ሰራተኞች ደግሞ ከጤና ሚኒስቴር ሰራተኞች ጋር በመሆን በሞጆ አካባቢ የችግኝ ተከላ ፕሮግራም ላይ ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ በቀጣይም የኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች ከጉለሌ ክ/ከተማ አስተዳደር አካባቢ ጥበቃ እና […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition and Environmental Health Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Latest News
- Publications