አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ – ግንቦት 30 ቀን 2014 ዓ.ም. – የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና ከማስተርካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመሆን በአምስት የተለያዩ ቋንቋዎች ለህብረተሰቡ ዘላቂ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ መረጃ የሚሰጥ ዲጂታል አገልግሎት በዛሬው ዕለት በይፋ ሥራ አስጀመሩ። 8335 በመባል የሚታወቀው እና በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና በማስተርካርድ ፋውንዴሽን የተዘጋጀው ይህ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications