መሰረታዊ የሆኑ የሥነ-ተዋልዶ ጤና አገልግሎቶችን ለማህበረሰቡ ተደራሽ ማድረግ እጅግ አስፈላጊ እንደሆነ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ አስቻለው አባይነህ ሰሞኑን እየተካሄደ ባለው መሰረታዊ የሆኑ የሥነ-ተዋልዶ ጤና አገልግሎቶች የአሰልጣኞች ስልጠና ላይ በመገኘት ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ላይ እንዳስገነዘቡት መሰረታዊ የሆኑ የሥነ-ተዋልዶ ጤና አገልግሎቶችን ለማህበረሰቡ ተደራሽ ማድረግ በተለይ ድንገተኛ የህብረተሰብ አደጋዎች በሚከሰቱበት ወቅት ለተፈናቃይ ወገኖች መሰረታዊ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition and Environmental Health Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Latest News
- Publications