የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (ኢሕጤኢ) ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ ህብረተሰቡ በአገር አቀፍ ደረጃተገቢውን የተመጣጠነ ምግብ ተጠቃሚ ለማድረግ የሁሉም የሚመለከታቸው ሴክተሮች በትብብር መስራታቸው አስፈላጊ መሆኑንአስገነዘቡ። ዶ/ር መሳይ ይህንን የገለፁት ዛሬ በኢሕጤኢ ብሔራዊ መረጃ ፕላትፎርም ለሥነ-ምግብ ((National Information Platform for Nutrition) (NIPN-Ethiopia)) እና በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (ሲሕጤኢ) መካከል ትስስር ለመፍጠር እንዲሁም ስራዎችን […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications