የኢትዬዽያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከትግራይ ክልል ለተውጣጡ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ባለሙያዎች ሲስጥ የነበረውን የመሠረታዊ የፊልድ ኢፒዲምሎጂ ስልጠና ተከታትለው ላጠናቀቁ ባለሙያዎች የካቲት 22/2016 ዓ.ም በመቀሌ ከተማ የዕውቅና ስርተፍኬት ሰጠ። አቶ አወል ዳውድ የስልጠናው አስተባባሪ ለዚህ ስልጠና ከተመዘገቡት ሠልጣኞች 28ቱ የሚጠበቅባቸውን የተለያዩ ስልጠናዎች እና የተሰጡ የተግባር ስራዎችን አጠናቀው ለዚህ ምርቃት በቅተዋል። ይህ ስልጠና በክልሉ ተፈጥሮ በነበረው […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications