ጋምቤላ ታህሳስ 5/2009 የጊኒ ወርም በሽታን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት እየተካሄደ ላለው ጥረት የሁሉም ባለድርሻ አካላት የተቀናጀ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን ሜድ የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነብርሃን አስታወቁ። የጊኒ ወርም በሽታን ለማጥፋት እየተከናወኑ ያሉትን ስራዎች የሚገመግመው 21ኛው ሀገር አቀፍ ዓመታዊ የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ነው ። የዓለም ሎሬትና የአፍሪካ የጊኒ ወርም ማጥፋት ፕሮግራም የበጎ ፍቃድ አምባሳደር ዶክተር […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications