የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሀገር አቀፍ ደረጃ የሕብረተሰቡ የጤና አገልግሎት በምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ለማወቅ እና የተሻለ የጤና አገልግሎት የሚሰጥበትን ሁኔታ ለመቀየስ የሚያስችል መለስተኛ የስነ-ሕዝብ የጤና ዳሰሳ ጥናት ከመጋቢት 2011 ዓ.ም ጀምሮ ለ3ወራት ሲያካሄድ ቆይቶ ዋና ዋና የጥናቱ ጠቋሚ መረጃዎችን በጤናው ዘርፍ ለተሰማሩ አጋር ድርጅቶች ነሀሴ 21/2011 ዓ.ም በኢሊሊ ሆቴል ይፋ አደረገ፡፡ ዶ/ር ኤባ አባተ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications