የኢንስቲትዩቱ የሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት የጾታዊ ጥቃት የማስቆም የነጭ ሪቫን ንቅናቄ ዓመታዊ በዓል ህዳር 30/2012 ዓም በኢንስቲትዩቱ የህጻናት ማቆያ ግቢ ውስጥ የኢንስቲትዩቱ ሃላፊዎችና ሰራተኞች በተገኙበት ተከበረ፡፡ የጸረ ጾታዊ ጥቃት ዓመታዊ በዓል በአለም አቀፍ ደረጃ ለ28ኛ፣ በሃገራችን ለ14ኛጊዜ የተከበረ ሲሆን በኢንስቲትዩቱ ደግሞ “ሴቶችን እና ህጻናትን ከጥቃት በመጠበቅ ሁላችንም ሃላፊነታችንን እንወጣ” በሚል መሪ ቃል ለ8ኛ ጊዜ ተከብሯል፡፡ […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications