የኢንስቲትዩቱ የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል የኮሮና ቫይረስን አስመልክቶ ለሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ማብራሪያና ገለጻ ጥር 20/2012 አደረገ፡፡ የግንዛቤ ማስጨበጫ ገለጻው ያስፈለገበት ዋና ምክንያት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከልና እየተካሄደ ያለውን ቅድመ ዝቅጅት በተቀናጀና በጋራ ስራዎችን ለመስራት እንዲሁም ሕብረተሰብን የማንቃት ስራ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ለማድረግለ የሚያስችል ግንዛቤ ለመፍጠር ነው፡፡ በገለጻው ወቅት ቫይረሱን ለመቆጣጠር የአለም […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications