በኢንስቲትቱ የእቅድ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት የተቋሙን የ2013 ዓ.ም የግማሽ ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ ከጥር 27 እስከ 29/2013 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ዋና ዳይሬክተር፣ ም/ዋና ዳይሬክተሮች እንዲሁም ሁሉም የማኔጅመንት አባላትና የቡድን አስተባባሪዎች በተገኙበት ግምገማ በማካሄድ ላይ ነው፡፡ ደ/ር ኤባ አባተ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር በግምገማ መድረኩ የመክፈቻ ስነ-ስርዓት ወቅት ባደረጉት ንግግርእንደገለጹት በዓለም አቀፍ እና በሃገራችን ላይ ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊ ብሎም ፖለቲካዊ ችግር የፈጠረውን […]
×
- Home
- About us
- Latest News
- Research
- PHEM
- Laboratory Services
- Publications