የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሠራተኞች እና የማኔጅመንት አባላት ጥቅምት 15 ቀን 2014 ዓ.ም ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችን የደም ልገሳ አከናወኑ በደም ልገሳው ሥነ-ሥርዓት ላይ ደም የለገሱት ሠራተኞች እንደገለፁት ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ደም ከመለገስ በተጨማሪ በሁሉም ዘርፍ ደጀን ለመሆን የሚጠበቅባቸውን ሁሉ በማንኛውም ጊዜ ለማከናወን ፍቃደኛ መሆናቸውን አረጋግጠዋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ሠራተኞች ቀደም ብሎ የገንዘብ እና የልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እርዳታ ያደረጉ ሲሆን በቀጣይም […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications