የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች በጦርነቱ የተነሳ ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ያሰባሰቡትን ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች የማስረከብ መርሀ ግብር አከናወኑ፡፡ ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር በፕሮግራሙ ላይ ባደረጉት ንግግር የተቋሙ ሠራተኛ ከዚህ በፊትም የተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮችን በተመለከተ የሚጠበቅበትን ሁሉ እያደረገ መሆኑን አውስተው ቀደም ሲል ሠራተኛው ከሰጠው የአንድ ወር ደመወዙ በተጨማሪ ከሠራተኞች የተገኘው የገንዘብ የአልባሳትና […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications