የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የምግብ እና ስነ-ምግብ ምርምር ዳይሬክቶሬት እና የብሔራዊ የስርዓተ ምግብ የመረጃ ማዕከል በጋራ በመሆን ከህዳር 29 እስከ ታህሳስ 1/2014 ዓ.ም የሚቆይ ሀገር አቀፍ የምግብ እና የስርዓተ ምግብ ምርምር አውደ ጥናት በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል እያካሄዱ ነው፡፡ የአውደ ጥናቱ ዋና አላማ በምግብና ስነ-ምግብ ዙሪያ የተሰሩ የተለያዩ የምርምር ውጤቶች በአውደ ጥናቱ ላይ ቀርበው ለፖሊሲ […]
×
- Home
- About us
- Research
- Infectious diseases Research Directorate
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Health System Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- Latest News
- Publications