በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ክብርት ትሬሲ አን ጃኮብሰን የተመራ ቡድን የስራ ጉብኝት አደረጉ፡፡ ክብርት አምባሳደርዋ የኢንስቲትዩቱን የድንገተኛ አደጋዎች ማስተባበሪያ ማዕከልን፣ ላቦራቶሪዎችን (ኢንፍሎዌንዛ፣ ቲቢ፣ ኤች.አይ.ቪ) እና በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን CDC-ኢትዮጵያ ቢሮ የጎበኙ ሲሆን ለኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የላቦራቶሪ ግብአቶች ድጋፍ አድርገዋል። የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ላለፉት […]
×
- Home
- About us
- Research
- Nutrition, environmental health and NCDs research directorate
- Health System Research Directorate
- Malaria and NTDs Research Directorate
- Infectious diseases Research Directorate
- PHEM
- Laboratory
- operation wing
- Latest News
- Publications
